ጥያቄወች

 

ጥያቄ ስለ ምልጃ

የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስትያን ምእመናን በአፀደ ነፍስ ያሉ ቅዱሳን እንዲያማልዱ ይጸልያሉ። ቅዱሳን ከሞቱ በሁዋላ የሰወችን ፀሎት እንዴት ሊሰሙ ይችላሉ? እንዴትስ ያማልዳሉ?

 መልስ

 

 

ጥያቄ ክርስቶስ አማላጅ ነውን?

ክርስቶስ ከኔ በቀር ወደአብ የሚመጣ የለም፣ መንገዱ እኔ ነኝ ብሎአልና አማላጅ ክርስቶስ ብቻ አይደለምን? የቅዱሳን አማላጅነት ለምን ያስፈልጋል?

 መልስ

 

 

ጥያቄ ስለ እውነተኛዋ ኃይማኖት

የእግዚአብሔር የሆነችው ሐይማኖት አንድ ነች :: አሁን ከሁለት ሺህ በላይ የሚሆኑ "ክርስቲያን ነን " የሚሉ እምነቶች አሉ :: እንዴት ለይተን እንወቅ ? የእግዚአብሔር የሆነችው በመጽሐፍ ቅዱስ ተጽፋለች ወይ?

መልስ

 

ጥያቄ ስለ ሃሰተኛ ኃይማኖቶች

ስለ ሃሰተኛ ሃይማኖት በመጽሐፍ ቅዱስ ተጽፍዋልን? ከተጻፈስ ምን ይላል? ሃሰተኛ ኃይማኖት እንዴት ትለያለች?

መልስ

 

 

ጥያቄ ስለ ታቦት

በአዲስ ኪዳን ታቦት ለምን አስፈለገ? ታቦት አልተሻረምን?

መልስ